እንግዳችን

“ታሪክን ሰንዶ ለትውልድ ማስተላለፍ ትልቅ ርካታ ይሰጠኛል”

የዚህ እትም የበኩር እንግዳችን አቶ ያረጋል ገረመው ይባላሉ። በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለረጅም ዓመታት በተለያዩ የስራ መደቦች እና በኃላፊነት ሲያገለግሉ የቆዩ፣ የባህር ዳር ፖሊቴክኒክ...

“የሴት ሊቅ እንዴት ይጠፋል፣ ዘመናዊውንም ተምረሽ ትውልዱን አስተምሪ ይሉኝ ነበር”

እንዴት ሰነበታችሁ የዝግጅታችን ተከታታዮች፤ እትም የእንግዳ ዓምድ የምናስነብባችሁ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ሴት ልጅ የቅኔ ሊቅ መሆን እንደምትችል በተግባር ያሳዩትን እማሆይ ዓመተ...

“ሥራ ሳይንቁ፣ በታማኝነትና በቆጣቢነት ከሠሩ ስኬት አይቀርም”

አቶ ፈንታሁን ደምመላሽ ይባላሉ፤ በብዙ ውጣ ውረዶች ውስጥ አልፈው በጠንካራ የሥራ ዲሲፕሊንና በቆጣቢነት አሁን ላሉበት ከፍተኛ የስኬት ማማ የደረሱ ብርቱ ሰው ናቸው። በላባቸውና በጥረታቸው...

“የጠበቃ ሥራ በትክክል ከሠራህበት የጽድቅም ሥራ ነው”

በባህርዳር ከተማ የቀድሞው ቀበሌ አምስት ከድብ አምበሳ ጀርባ በሚገኘው ሰፈር ነበር ተወልደው ያደጉት። ጠበቃና አማካሪ አደራው አዲሱ ይባላሉ። በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በአመራርነት ሁለተኛ...

“ጣና በቅርቡ በዓለም አቀፍ ቅርስነት ይመዘገባል”

ዶክተር አየለ አናውጤ የአማራ ክልል ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ሲሆኑ የባህልና ቅርስ ዘርፍን ይመራሉ። ዶክተር አየለ አናውጤ ተወልደው ያደጉት በባህር ዳር...

“በዚህ እድሜዬ የምሠራው ለልጆቼ ምሳሌ ለመሆን ነው”

አባ ቸኮል ቢሆነኝ በባህር ዳር ዙሪያ በሚገኘው ደብረ ማርያም አካባቢ የሚኖሩ እድሜያቸውን ሙሉ በሥራና በአገልግሎት ያሳለፉ ታታሪ አባት ናቸው። በታህሳስ 3 ቀን 1936 ዓ.ም....

“ችግሮቻችንን በራሳችን እንፍታ::” አቶ አበረ ምህረቴ (የክብር ዶክተር)

ሰላም ለበኩር የእንግዳችን አምድ አንባቢያን በዛሬው እትማችን የጤና ልማት እና ፀረ ወባ ዳይሬክተር ከሆኑት አቶ አበረ ምህረቴ ጋር ቆይታ እናደርጋለን፡፡ በሰሩት ታላላቅ ስራ የክብር ዶክተር...

በእርሳቸው ዘመን ያልተሳካውን በተተኪዎች ለማሳካት የሚታትሩት

ኢንስትራክተር አድማሱ ፈንታ (እያያ ቦክስ) ይባላሉ። በቦክስ ስፖርት ተጫዋችነት፣ በአሰልጣኝነት እንዲሁም እስከ ኢንስትራክተርነት የደረሱ የሀገር ባለውለታ ናቸው። በትልልቅ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ላይ ትልቅ አሻራ ያላቸው የሀገር...