ዜና

ሃይማኖታዊ በዓላት እና ማሕበራዊ ፋይዳቸው

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት  ሕዝቡን እርስ በርስ ከማስተዋወቅ ባለፈ አንድነትን ለማጠናከር ፋይዳቸው የጎላ ነው፡፡ በጥር ወር ብቻ...

ቱሪዝም ከትናንቱ ዛሬ …

አብኣኛዎቹ ባለሙያዎች እና የዓለም የቱሪዝም ድርጅት መረጃዎች እንደሚያመላክቱት   ቱሪዝም ሰዎች ከቀያቸው /አካባቢያቸው/ ተነስተው ከአንድ ዓመት ላልበለጠ ወይም ከ24 ሰዓት...

ትኩረት የሚያሻዉ የተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ

ኢትዮጵያ ከአጠቃላይ የቆዳ ስፋቷ 60 በመቶው በደን የተሸፈነ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ይመሰክራሉ። ኢትዮጵያዊያን ከረጅም ዓመታት በፊት ጀምሮ ዛፍ የመትከል...

ለሰላም ሁሉም እንዲሠራ ተጠየቀ

በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው እና ከአንድ ዓመት ከመንፈቅ በላይ የተሻገረው ግጭት እንዲያበቃ የሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው። ይህ ግጭት...

በዓላት እና የቱሪዝም መነቃቃት

ወርልድ ቱሪዝም በድረ ገጹ እንዳስነበበው የሰው ልጅ በሕይዎት ዘመኑ ሊጎበኛቸው እና ሐሴት ሊያገኝባቸው ከሚገባቸው ሀገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ናት።...

የግብዓት አቅርቦት እና መስኖ ልማት

መደበኛው የግብርና ሥራ በመገባደድ ላይ ነው፤ ይህን ተከትሎ ታዲያ የበጋ መስኖ ሥራ እንቅስቃሴ ተጀምሯል:: በኩኵር በስልክ ያነጋገርናቸው አርሶ አደሮችም...

የበኲር ጉዞ

ዘመኑ 1985 ዓ.ም ነበር፣ ወቅቱ እንደ ሀገር ማስታወቂያ ሚኒስቴር በሚል በተቋቋመው መሥሪያ ቤት ሥር በክልሎች በቢሮ ደረጃ ሥራውን ይከውን...

የምርት ብክነትን ለመቀነስ እየተሠራ ነው

ጥናቶች እንደሚያሳዩት ምርት ከተመረተበት ቦታ ለተጠቃሚው እስከሚደርስበት ባለው ሂደት ከ35 በመቶ የሚደርስ የምርት ብክነት ይከሰታል፤ ይህ ደግሞ ዘመናዊ የግብርና...

የተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት ሲፈተሸ

የህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ያገኘነው መረጃ እንደሚጠቁመው በአማራ ክልል በተያዘው ዓመት ከ254 ሺህ ሄክታር በላይ...

ለንብ ሃብት ልማት ትኩረት ያስፈልገዋል ተባለ

የአማራ ክልል ለንብ ሃብት ልማት ምቹ የአየር ጸባይ፣ የመሬት አቀማመጥ እና የተለያዩ የቀሰም እፅዋት ያሉበት ነው። የክልሉ እንስሳት እና ዓሳ...

በዚህ እትም

spot_img