ዜና

ውይይት እና ድርድር፡- አትራፊዉ መንገድ

በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት አንድ ዓመትን ተሻግሯል፤ ይህም ክልሉን ለከፋ ጉዳት ዳርጎታል:: ለአብነትም ሚሊዮኖችን ከትምህርት ገበታ አስቀርቷል፤ የጤና አገልግሎት...

ሰላም ዋጋው ስንት ነው?

አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ በመዝገበ ቃላት መጽሐፋቸው “ሰላም ማለት ፍፁም ጤናን፣ ዕረፍትን፣ ዕርቅን፣ ፍቅርን አንድነትን፣ ደኅንነትን፣ ተድላን፣ ደስታን እና...

ሀገራት የገጠማቸውን ግጭት እንዴት ተሻገሩት?

ኮንሰርን ዶት ኔት (concern.net) የተሰኘው ድረ ገጽ እንዳስነበበው ጦርነት፣ ረሃብ፣ የአየር ንብረት መዛባት፣ ድርቅ፣ ... የዓለማችን ፈተናዎች ናቸው። በተለይ...

አረንጓዴ አሻራ

ግሎባል ውድስ ዶት ኦርግ እንዳስነበበው ከዓለማችን መሬት ከ33 በመቶ በላይ በደን የተሸፈነ ነው፤ በተመሳሳይ መረጃዎች እንደሚያስረዱት ኢትዮጵያ ከአጠቃላይ ምድራዊ...

የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ ምርታማነትን ማሳደግ ይገባል

በሀገራችን ያለው የኑሮ ውድነት የነዋሪዎች ፈተና ከሆነ ውሎ አድሯል። በኩር በተለያዩ ጊዜያት ያነጋገረቻቸው ነዋሪዎች እንዳሉት ግጭቱ ተንቀሳቅሶ ለመሥራት አላስቻላቸውም።...

ለውይይት ጊዜው ረፍዶ አያውቅም

የአማራ ክልል በግጭት ውስጥ ከገባ ዐሥራ አንድ ወራትን ተሻግሯል። ግጭቱን ተከትሎ ታዲያ ክልሉ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መተዳደር ከጀመረ ከዐሥር...

ዐሥር ወራት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

በአማራ ክልል የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም የአስቸኳይ ጊዜ ረቂቅ አዋጅ ማጽደቁ ይታወሳል፤...

ግጭቱ የሕዝቡን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ አደጋ ውስጥ አስገብቶታል

አማራ ክልል ሰላም ከራቀው አንድ ዓመት ሊደፍን የአንድ ወር ዕድሜ ነው የቀረው። ችግሩ ታዲያ ክልሉን ዘርፈ ብዙ ዋጋ እያስከፈለው...

ያልተመነዘረዉ ጸጋ

ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም በባህል እና ልማድ ውስጥ  በርካታ ሀብቶች አሉ:: እነዚህን ሀገረሰባዊ ሀብቶችን መንዝሮ መጠቀም ለሀገር ዕድገት እና...

እኩልነት በፍትሐዊ ልማት እና ተጠቃሚነት ሊረጋገጥ ይገባል

በሕግ ፊት እኩል የመታዬት መብት በፍርድ ቤት እኩል መዳኘት ብቻ ሳይሆን እኩል መልማትን፣ ሰብዓዊ መብት መጠበቅን እና ፍትሐዊ ተጠቃሚነትንም...

በዚህ እትም

spot_img