ዜና

የሕግ የበላይነት

የሕግ የበላይነት ተረጋግጠ የሚባለው የመንግሥት ባለሥልጣናት ውሳኔዎች እና የሚፈጽሟቸው ተግባራት ሕግን ብቻ መሠረት አድርገው ሲከናዎኑ መሆኑን የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት...

ማሕበራቱ ግብዓትን እያሰራጩ ነው

የግብርና ግብዓትን እያሳራጩ መሆኑን የሕብረት ሥራ ማሕበራት አስታውቀዋል። በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የአድማስ ሁለገብ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ማሕበራት ዩኒየን ሥራ...

አርሶ አደሮች በአትክልት እና ፍራፍሬ ምርት ተጠቃሚ ሆነዋል

በአትክልትና ፍራፍሬ ምርት ተጠቃሚ መሆናቸውን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የላይ አርማጭሆ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናግረዋል። በዚህም እስከ 60 ሺ ብር...

ለውጡ አመራርን ከመቀየር የተሻገረ እንዲሆን ተጠየቀ

የሕብረት ሥራ ማሕበራትን ውጤታማነት ለማሳደግ ወደ ለውጥ ሥራ (ሪፎርም) መገባቱ ተነግሯል።  የለውጥ ሥራውም አመራርን ከመቀየር የተሻገረ መሆን እንዳለበት ነው...

የሰላም በሮች እንዲከፈቱ ተጠየቀ

የአማራ ክልል በተከሰተው ግጭት ምክንያት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መተዳደር ከጀመረ ስምንተኛ ወሩን ሊያስቆጥር ነው፤ ክስተቱም የሰዎችን እንቅስቃሴ ገድቧል:: አገልግሎት...

ድርድር የተሻለው መውጫ መንገድ ነው

የአማራ ክልል ሰላም ከራቀው ሰባት ወራትን ተሻግሯል። ይህ ግጭት ታዲያ በሚሊዮን የሚቆሩ ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ ውጪ አድርጓል። ሌሎች አገልግሎቶችም...

አማርኛ የአፍሪካ ሕብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ተጠየቀ

አማርኛ ቋንቋ የአፍሪካ ሕብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ተጠይቋል፤ በይፋ ጥያቄውን ያቀረቡት የኢትዮጵያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ናቸው። የአፍሪካ ሕብረት መመሥረቻ...

የዋጋ ንረት ተጨባጭ መፍትሔን ይሻል

ተጨባጭ የሆነ መፍትሔ ካልተበጀለት የዋጋ ንረት ጉዳይ በቀጣይም እየጨመረ እንደሚሄድ የዘርፉ ባ ለ ሙ ያ ዎ ች ተናግረዋል፤ አዲስ ማለዳ ባለሙያዎችን ጠቅሶ እንደዘገበው የዋጋ ንረት ተጨባጭ መፍትሔን...

የሰላም እጦቱ የሥራ ዕድል ፈጠራን ፈትኗል

በ2016 በጀት ዓመት ለአንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሠላሳ ሁለት ሺህ በላይ ሥራ ፈላጊ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ ወደ...

ዩኒቨርሲቲው ለእርሻ ሜካናይዜሽን ትኩረት ሰጥቷል

የእርሻ ቴክኖሎጂን ለአካባቢው አርሶ አደሮች በማስተዋወቅና የዞኑን የምርጥ ዘር እጥረት ለመፍታት በትኩረት እየሠራ መሆኑን የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው የአካባቢውን ፀጋዎች በጥናት በመለየት በግብርና፣ በትምህርትና...

በዚህ እትም

spot_img