የሀገር ውስጥ ዜና

የመሶብ አገልግሎት ተስፋ ተጥሎበታል

መሶብ የአንድ ማዕከል ከብልሹ አሠራር የጸዳ ቀልጣፋ አገልግሎትን በዲጂታል ሥርዓት ለመስጠት የሚያስችል ስለመሆኑ ተስፋ ተጥሎበታል። የባሕር ዳር ከተማ ማዕከልም ከሰሞኑ ተመርቆ ለአገልግሎት በቅቷል። የባሕር ዳር...

“ሠንደቅ ዓላማ የሉዓላዊነታችን መገለጫ ነው”

18ኛው ሀገር አቀፍ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ጥቅምት 03 ቀን 2018 ዓ.ም ተከብሮ ውሏል፤ በዓሉ ‘’ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ከፍታ፤ ለብሔራዊ አንድነት፣ ሉዓላዊነት እና ሕዳሴ’’ በሚል...

የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት እየተሰጠ ነው

በአማራ ክልል 3ኛው ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት እየተሰጠ ነው፤ ክትባቱ ከመስከረም 30 ቀን እስከ ጥቅምት 03 ቀን 2018 ዓ.ም ነው የተሰጠው፡፡ በአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና...

ለግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው

የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል መስከረም 21 ቀን በድምቀት ይከበራል። በበዓሉ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ጎብኚዎች ይገኛሉ፤ የጎብኚዎችን ፍሰት የሚጨምርም ነው። ለዘንድሮው...

48 ሺህ 929 ተማሪዎች አልፈዋል – ትምህርት ሚኒስቴር

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ መስከረም 04 ቀን 2018 ዓ.ም የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መግለጫ ሰጥተዋል። በሰጡት መግለጫም ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ እየተተገበረ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img