የሀገር ውስጥ ዜና

የትምህርት ሽፋን እና ጥራትን የሚያሳድጉ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑ ተጠቆመ

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ የትምህርት ተሳትፎን በሚያሳድጉ እና ጥራትን በሚያረጋግጡ ሥራዎች ትኩረት አድርጎ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከምዕራብ ጎጃም፣ ሰሜን...

“ሆስፒታል በመሠራቱ ትልቅ ደስታ ተሰምቶናል”  – የጎንጅ ቆለላ ነዋሪዎች

የጎንጂ ቆለላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከፍተኛ የአማራ ክልል የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ተመርቋል። ባለፉት ስምንት ዓመታት በግንባታ ላይ የነበረው ሆስፒታሉ በቶሎ ተጠናቆ አገልግሎት ባለመስጠቱ የወረዳው...

አማራ አፍ ኤም ባሕር ዳር 96.9 23ኛ  ዓመቱን አከበረ

የአማራ ክልል ን የመረጃ ፍላጎት ለማርካት ተስፋ ሰንቆ በ1994 ዓ.ም የተቋቋመው አማራ ኤፍ ኤም ባህር ዳር 96.9 የተለያዩ ፈተናዎችን ተሻግሮ 23ኛ ዓመቱን ደፍኗል ፡፡ በጥቂት...

የአፈር አሲዳማነትን መከላከል እንደሚገባ ተገለፀ

የሰብል ምርታማነትን በከፍተኛ መጠን እንዲቀንስ ከሚያደርጉ ምክንያቶች መካከል የአፈር አሲዳማነት አንዱ ነው። የችግሩን አሳሳቢነት በመረዳትም ለችግሩ መፍትሔ የሚሆኑ ተግባራትን ማከናወን እንደሚገባም ተገልጿል። በአማራ ክልል የአፈር...

የአርበኞች ቀን እንደ ዓድዋ

የአርበኞች መታሰቢያ የድል ቀን እንደ ዓድዋ ሁሉ በመንግሥት ደረጃ ታስቦ እንዲውል የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ጠየቀ የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን በያመቱ ሚያዚያ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img