የሀገር ውስጥ ዜና

ተማሪዎች የምሳ ግብዣ አደረጉ

በባሕር ዳር ከተማ የጣና ሐይቅ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች በጎ አድራጎት ክበብ የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ500 በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች የምሳ ግብዣ...

ምክር ቤቶች የሕዝብ ውክልናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

የአማራ ክልል ምክር ቤት በተዋረድ ከሚገኙ የምክር ቤቶች አፈ ጉባኤዎች፣ ምክትል አፈ ጉባኤዎች፣ ቋሚ ኮሚቴዎች እና የዕቅድ ባለሙያዎች ጋር የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወር...

በቴክኖሎጅ የታገዘ አሰራር መጀመሩን የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ አስታወቀ

የኢ ትኬት አገልግሎትን ተግባራዊ በማድረጉ በተገልጋዮች ላይ የሚደርስ እንግልት እየቀነሰ መሆኑን የአማራ ክልል ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ይህን ያለው በባሕርዳር ከተማ አስተዳደር የበጀት ዓመቱን...

ከ406 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመኸር ለማልማት የማሳ ዝግጅት እየተደረገ ነው

406 ሺህ 246 ሄክታር በላይ መሬት በመኸር ለማልማት የማሳ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር አስታውቋል፤ በበጀት ዓመቱ ዘመናዊ የግብርና ዘዴን በመጠቀም የተሻለ ምርት...

አብሮነትን በሚያጎለብቱ ተግባራት ላይ ትኩረት እንዲደረግ ተጠየቀ

የኪነጥበብ ሙያተኞች እና ባለሙያዎች በሕዝብ መካከል አብሮነትን በሚያጎለብቱ ተግባራት ላይ ትኩረት ሊያደርጉ እንደሚገባ ተጠቆመ። የሙሉዓለም ባሕል ማዕከል በክልሉ ከሚገኙ የኪነጥበብ ሙያተኞች፣ የባሕል ማዕከላት እና...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img