የሀገር ውስጥ ዜና

ፍትሐዊ የውኃ አጠቃቀም እንዲሰፍን እየተሠራ ነው

ፍትሐዊ የመስኖ ውኃ አጠቃቀምን በማረጋገጥ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን የውኃ እና መሬት ሀብት ማዕከል አስታውቋል፤  አርሶ አደሮችም በተጀመሩ ተግባራት ውጤት እያስመዘገቡ መሆኑን ነው የተናገሩት:: በሰሜን...

የውኃ ሀብትን በመጠበቅ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው

የውኃ ሀብታቸውን በመጠበቅ ተጠቃሚነታቸውን ለማሳደግ በትኩረት እየሠሩ መሆኑን በሰሜን ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ የሚገኙ አርሶ አደሮች ተናግረዋል። ለዚህ ደግሞ የውኃ እና መሬት ሀብት...

ሀገርን በምክክር የማጽናት ጥሪ ቀረበ

የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ እና የወኪል መረጣ አካሂዷል:: ዐሥር የማኅበረሰብ ክፍሎች እና አምስት ባለድርሻ አካላት በተሳተፉበት የምክክር መድረክ ብሔራዊ መግባባትን የሚያጠናክሩ ሐሳቦች...

የመኖሪያ ቤት ጥያቄን ለመፍታት ቅድመ ዝግጅት ተጠናቋል

ለነዋሪዎች የቤት መሥሪያ ቦታ ለመስጠት ማሕበራትን የማደራጀት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አስታውቋል። የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በሰጡት መግለጫ...

የልማት ተነሽዎችን  ተጠቃሚነትን ለማረጋግጥ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ

የባህር ዳር ከተማን ለማዘመን እየተከናወነ ላለው የግንባታ ተግባር የልማት ተነሺዎችን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ መንገድ እየተከናወነ መሆኑን የከተማው አስተዳደር ገለጸ። በከተማዋ ከዋተር ፍሮንት እስከ ድብ አንበሳ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img