የሀገር ውስጥ ዜና

ገበያን ለማረጋጋት እየተሠራ መሆኑ ተጠቆመ

ኅብረት ሥራ ማኅበራት ገበያን በማረጋጋት በኩል ጥሩ እየሠሩ መሆኑን የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን አስታውቋል። ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት የስምንት...

አርሶ አደሮች በስብጥር ግብርና ተጠቃሚ ሆነዋል

የመስኖ አውታርን በመጠቀም በአንድ ማሳ ውስጥ ስብጥር ግብርናን በመተግበራቸው ተጠቃሚ እንዳደረጋቸው በሰሜን ጎጃም ዞን የሰሜን ሜጫ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ። የውኃ እና መሬት ሀብት ጥናት...

ማኅበረሰቡ ለተባባሰ የጤና ችግር እንዳይጋለጥ እየተሠራ ነው

ማኅበረሰቡ  ለተባባሰ የጤና ችግር እንዳይጋለጥ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል፤ ቢሮው  “ፈጣን እና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል” በሚል...

አካባቢን በዘላቂነት መጠበቅ እንደሚገባ ተመላከተ

የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ከዞን፣ ከከተማ አሥተዳደሮች፣ ከማሕበረሰብ ጥብቅ ሥፍራ ጽ/ቤት የዘርፉ መሪዎች እና ከብሔራዊ ፓርኮች ጋር የ2017 በጀት ዓመት የስምንት...

የቅርሶች ጥገና እየተከናወነ መሆኑ ተጠቆመ

በሰሜን ወሎ ዞን 45 ሚሊዮን ብር በሚጠጋ ወጪ የቅርሶች የጥገና ሥራ እና ሙዚየም ግንባታ እየተከናወነ መሆኑን የዞኑ ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ። በመምሪያው የቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img