የሀገር ውስጥ ዜና

ከሁለት መቶ ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተፈጥሮ ማዳበሪያ ይሸፈናል

በ2017/2018 የምርት ዘመን ከዘጠኝ ሚሊዮን ኩንታል በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማዘጋጀት ዕቅድ አውጥቶ ወደ ሥራ መግባቱን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል። ዝግጅቱ በዞኑ ያለውን...

የገጠር ኮሪደር ልማት ተግባራዊ ሊደረግ ነዉ

በአማራ ክልል የኮሪደር ልማት በገጠሩ በሁሉም አካባቢዎች ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ኃላፊ...

የሴቶችን ተሳትፎ ማጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ

የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ በማጠናከር ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን የማሳደግ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሴቶች እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ...

“ጋሸና ያቺን ሰዓት እና ሌሎች ታሪኮች” መጽሐፍ ተመረቀ

የካቲት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ዕትም በጋዜጠኛ እና ደራሲ እሱባለው ይርጋ የተጻፈው “ጋሸና ያቺን ሰዓት እና ሌሎች ታሪኮች” መጽሐፍ ተመርቆ ለአንባቢ ደርሷል፤ ትኩረቱን በሰሜኑ ጦርነት...

ወረርሽኙን ለመከላከል ምላሽ እንዲሰጥ ተጠየቀ

የኮሌራ ወረርሽኝን ለመከላከል ሁሉም ባለድርሻዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፤ ወረርሽኙን መከላከል ላይ ያተኮረ ምክክር ከሰሞኑ በባሕር ዳር ከተማ  ተካሂዷል። የሃይማኖት አባቶችን ጨምሮ ወረርሽኙን መከላከል ላይ የሚሠሩ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img