የሀገር ውስጥ ዜና

ለመልሶ ግንባታ ከ10 ቢሊዮን ዶላር በላይ ያስፈልጋል ተባለ

በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋዎች በክልሉ የደረሰውን ጉዳት በዘላቂነት ማቋቋም የሚያስችል የምክክር መድረክ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ዓለም አቀፍ የርዳታ ድርጅቶች፣ አምባሳደሮች እና አጋር...

ሁለተኛው ዙር የተማሪዎች ምገባ ተጀመረ

በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በሚገኙ 15 የመንግሥት እና ሁለት የግል ትምህርት ቤቶች ከዘጠኝ ሺህ በላይ ተማሪዎች በተማሪዎች ምገባ መርሀ ግብር እየተሳተፉ መሆናቸውን የከተማው ትምህርት...

ከታቀደው በላይ ምርት መገኘቱ ተገለጸ

በአማራ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን አምስት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ሄክታር መሬት በማረስ ከ169 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ማግኘት መቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል:: ከሮው የማሕበራዊ...

ከ291 ሚሊዮን ብር በላይ የፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ (ማሪስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ - MSI Ethiopia) መካከል የ291 ሚሊዮን ብር በላይ የፕሮጀክት ስምምነት ተፈራርመዋል:: ፕሮጀክቱ በእናቶችና...

ለ286 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል ተባለ

በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ከ286 ሺህ በላይ ለሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተነግሯል፤ በበጀት ዓመቱ 493 ሺህ 497 የሥራ ዕድል...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img