የሀገር ውስጥ ዜና

ኮርፖሬቱ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

ንጋት ኮርፖሬት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል፤ ኮርፖሬቱ ይህንን ትርፍ ማግኘቱን ያሳወቀው የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣...

ከአንድ ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች እንደሚጠናቀቁ ተገለጸ

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ከሰሞኑ ተካሂዷል:: የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን መንግሥት የስድስት ወራት...

ሴቶች ለሰላም ዘብ እንዲቆሙ ተጠየቀ

ሰላም የሰፈነበት አካባቢን በመፍጠር ሁለንተናዊ ልማትን ለማፋጠን ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተጠቆመ፤ ለዚህ ደግሞ ሴቶች ለሰላም ዘብ እንዲቆሙ ነው የተጠየቀው። “የሴቶች የተደራጀና ሁለንተናዊ ተሳትፎ፤ ለዘላቂ ሰላምና...

በ80 ሚሊዮን ብር ቅርሶች እየተጠገኑ ነው

ታሪካዊ ቅርሶች የአንድን ክልል የበለፀገ ባሕላዊ፣ ማሕበራዊ እና የስነ-ህንፃ ታሪክ የሚያንፀባርቁ በዋጋ ሊተመኑ የማይችሉ ሀብቶች ናቸው። ቅርሶች የማንነት ስሜትን ይፈጥራሉ፤ ያለፈውን ጊዜን ለማስታወስ ያገለግላሉ። ያለፈውን...

ግጭቱ ከፍተኛ የአዕምሮ ጤና መቃወስ እና የስነ ልቦና ጫና አሳድሯል

ባለፉት አምስት ዓመታት በአማራ ክልል ሰው ሠራሽ እና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ተፈጥረዋል። አንበጣ፣ ጎርፍ፣ ድርቅ፣ ግጭት እና መፈናቀል በክልሉ ተከስቷል። እነዚህ ችግሮች መጠነ ሰፊ ሰብአዊ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img