የሀገር ውስጥ ዜና

ከታቀደው በላይ ምርት መገኘቱ ተገለጸ

በአማራ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን አምስት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ሄክታር መሬት በማረስ ከ169 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ማግኘት መቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል:: ከሮው የማሕበራዊ...

ከ291 ሚሊዮን ብር በላይ የፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ (ማሪስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ - MSI Ethiopia) መካከል የ291 ሚሊዮን ብር በላይ የፕሮጀክት ስምምነት ተፈራርመዋል:: ፕሮጀክቱ በእናቶችና...

ለ286 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል ተባለ

በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ከ286 ሺህ በላይ ለሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተነግሯል፤ በበጀት ዓመቱ 493 ሺህ 497 የሥራ ዕድል...

ኮርፖሬቱ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

ንጋት ኮርፖሬት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል፤ ኮርፖሬቱ ይህንን ትርፍ ማግኘቱን ያሳወቀው የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣...

ከአንድ ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች እንደሚጠናቀቁ ተገለጸ

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ከሰሞኑ ተካሂዷል:: የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን መንግሥት የስድስት ወራት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img