የሀገር ውስጥ ዜና

“ቤተ ክርስቲያን የዓለማዊውም ሆነ የመንፈሳዊ ዕውቀት ምንጭ ናት” ብጹዕ አቡነ አብርሃም

በባሕር ዳር ከተማ ዓባይ ማዶ ሰፈነ ሰላም ቅድስት አርሴማ እየተባለ ከሚጠራው ቦታ ላይ የአራቱ ጉባኤያት ኮሌጅ እና የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ...

ፍርድ ቤቶች በቴክኖሎጂ ሊተሳሰሩ መሆኑ ተገለጸ

ኢትዮ- ቴሌኮም  የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶችን በኔትወርክ የማገናኘት እና የኦዶቪዥዋል ሥራን ለማከናዎን የሚያስችለውን ውል ተፈራርሟል፡፡ የኢትዮ- ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ  ናቸው በባሕር ዳር...

ልማቱ የሥራ ባህል መፍጠሩ ተገለጸ

በጎንደር በፌዴራል፣ በክልል እና በከተማ አስተዳደሩ ድጋፍ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማቱ  አዲስ የሥራ ባህል መፍጠሩን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ቻላቸው ዳኘው...

በዓላቱ በሰላም እንዲጠናቀቁ ጥሪ ቀረበ

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በጥር ወር የሚከበሩ  በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ የከተማዋ ነዋሪዎች የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ጥሪ አቅርቧል:: የከተማ አስተዳደሩ ሰሞኑን በጥር ወር በከተማዋ ስለሚከበሩ  በዓላት...

የእናቶችን እና ህጻናትን ጤና ለመጠበቅ በትኩረት ይሠራል

የጤናማ እናትነትን ወር በማስመልከት የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከሰሞኑ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ የእናቶች እና ሕጻናት እንዲሁም የጨቅላ ሕጻናትን ጤና ማስጠበቅ የመንግሥት ትኩረት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img