የሀገር ውስጥ ዜና

ችግሩ የትውልድ ክፍተት እየፈጠረ ነው

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የስድስት ወራትን ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በአዲስ አበባ አካሂዷል። በግምገማው ላይ የመነሻ ሐሳብ ያቀረቡት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ...

ዩኒቨርሲቲው ለሀገር በቀል ዕውቀት ትኩረት ሰጥቷል

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምሥረታ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው። በዓሉ ከጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ 20 በሚሆኑ ሁነቶች...

ምርመራና ሕክምና በዘመቻ መልክ መሰጠት ተጀመረ

በአማራ ክልል ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የወባ በሽታ ምርመራና ሕክምና በዘመቻ መልክ መሰጠት መጀመሩን የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል። የወባን ስርጭት ለመከላከል በሚደረገው...

“ቤተ ክርስቲያን የዓለማዊውም ሆነ የመንፈሳዊ ዕውቀት ምንጭ ናት” ብጹዕ አቡነ አብርሃም

በባሕር ዳር ከተማ ዓባይ ማዶ ሰፈነ ሰላም ቅድስት አርሴማ እየተባለ ከሚጠራው ቦታ ላይ የአራቱ ጉባኤያት ኮሌጅ እና የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ...

ፍርድ ቤቶች በቴክኖሎጂ ሊተሳሰሩ መሆኑ ተገለጸ

ኢትዮ- ቴሌኮም  የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶችን በኔትወርክ የማገናኘት እና የኦዶቪዥዋል ሥራን ለማከናዎን የሚያስችለውን ውል ተፈራርሟል፡፡ የኢትዮ- ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ  ናቸው በባሕር ዳር...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img