የሀገር ውስጥ ዜና

ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ጉዳት እያስከተሉ ነው

ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እንደ ሀገር የሚያደርሱት ማኅበራዊ፣ ሥነ ልቦናዊ እና ምጣኔ ሀብታዊ ጫና ከፍተኛ መሆኑን የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ...

የህፃናት መብቶች ሊከበሩ ይገባል

በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የሕፃናትን መብቶች የመግፈፍ ተግባራትን ከመፈፀም ህብረተሰቡ ሊቆጠብ እንደሚገባ ተገለፀ። በሀገራችን የህፃናት የመማር፣ የመኖር እና ጥበቃ የማግኘት መብት በተለያዬ መንገድ ሲገፈፍ ችላ ብሎ...

ሙስናን ለመከላከል ቅንጅታዊ አሠራርን ማጠናከር ይገባል

የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን፣ ፖሊስ ኮሚሽን እና ፍትሕ ቢሮ ቅንጅታዊ አሠራርን በማጠናከር ሙስናን ለመታገል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል። ተቋማቱ በውይይታቸው...

በሙስና ላይ ትግል እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

ሙስና እና ብልሹ አሠራሮች የሚያደርሱትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለማስቀረት መታገል ይገባል ተባለ፤ ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን በየዓመቱ ኅዳር 30 ይከበራል፡፡ በዓሉን አስመልክተው መግለጫ የሰጡት...

“ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት”

“ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሐሳብ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ቀን በአማራ ክልል ሴቶች ሕፃናትና ማሕበራዊ ጉዳይ ቢሮ አዘጋጅነት ተከበረ። የቢሮው ኃላፊ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img