የሀገር ውስጥ ዜና

ኅብረተሰቡ ከአጭበርባሪዎች ራሱን እንዲጠብቅ ማሳሰቢያ ተሰጠ

ከባንክ እንደተደወለ አስመስለው የተለያዩ ስልኮችን በመጠቀም የግለሰቦችን የባንክ የምስጢር ቁጥር በመቀበል በማጭበርበር ከግለሰቦች የሂሳብ ቁጥር ብር ከሚመዘብሩ ወንጀለኞች ኅብረተሰቡ ራሱን እንዲጠብቅ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ...

ሰብል በወቅቱ እንዲሰበሰብ ጥሪ ቀረበ

ሰብልን በወቅቱ በመሰብሰብ ከብክነት መታደግ እንደሚገባ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ አሳስቧል። የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ ታደሰ ማሙሻ ለበኩር ጋዜጣ በስልክ እንደገለፁት በዞኑ...

ከአራት ነጥብ አምስት ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ርቀዋል

በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ  ትምህርት ቤቶች ሰባት ሚሊዮን 71 ሺህ 933 ተማሪዎቸን መዝግቦ ለማስተማር ታቅዶ እንደ ነበር የክልሉ...

የነዳጅ እጥረት ለመስኖ ልማት ፈተና ሆኗል

የህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም የነዳጅ እጥረት በመስኖ ሥራቸው ላይ ፈተና እንደሆነባቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ፤ በሰሜን ጎጃም ዞን ባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ነዋሪው አርሶ አደር...

የበጋ መስኖ መዝራት ተጀመረ

የህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከ39 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት አቅዶ እየሠራ መሆኑን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ከመኸር ሰብል ስብሰባው እና ጥበቃው...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img