የሀገር ውስጥ ዜና

ለንብ ሃብት ልማት ትኩረት ያስፈልገዋል ተባለ

የአማራ ክልል ለንብ ሃብት ልማት ምቹ የአየር ጸባይ፣ የመሬት አቀማመጥ እና የተለያዩ የቀሰም እፅዋት ያሉበት ነው። የክልሉ እንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት መረጃ...

ምርታማነትን የማሳደግ ተግባራት እየተከናወነ ነው

በአማራ ክልል በመኸር ወቅቱ የተከናወነው የሰብል ልማት እንቅስቃሴ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያግዝ ቁመና ላይ እንደሆነ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ገለጹ። በክልሉ ሰሜን...

የመስኖ ልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው

የተሻለ የመስኖ ልማት ማልማት ከሚችሉ ዞኖች መካከል የሰሜን ጎጃም ዞን አንዱ ነው። ለመስኖ ልማት ምቹ መሬት እና በርካታ ወንዞችን የያዘ ነው። በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ...

የወባ በሽታ ስርጭት አሳሳቢ ሆኗል

በአማራ ክልል የተከሰተውን ከፍተኛ የወባ በሽታ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የተቀናጀ የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ማከናወን እንደሚገባ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ። በአማራ ክልል ያለው ስርጭት...

ከ39 ሺህ ሄክታር በላይ ሰብል ተሰብስቧል

በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን በ2016/2017 የምርት ዘመን 286 ሺህ 211 ሔክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች መሸፈኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img