የሀገር ውስጥ ዜና

ከአራት ነጥብ አምስት ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ርቀዋል

በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ  ትምህርት ቤቶች ሰባት ሚሊዮን 71 ሺህ 933 ተማሪዎቸን መዝግቦ ለማስተማር ታቅዶ እንደ ነበር የክልሉ...

የነዳጅ እጥረት ለመስኖ ልማት ፈተና ሆኗል

የህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም የነዳጅ እጥረት በመስኖ ሥራቸው ላይ ፈተና እንደሆነባቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ፤ በሰሜን ጎጃም ዞን ባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ነዋሪው አርሶ አደር...

የበጋ መስኖ መዝራት ተጀመረ

የህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከ39 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት አቅዶ እየሠራ መሆኑን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ከመኸር ሰብል ስብሰባው እና ጥበቃው...

ለንብ ሃብት ልማት ትኩረት ያስፈልገዋል ተባለ

የአማራ ክልል ለንብ ሃብት ልማት ምቹ የአየር ጸባይ፣ የመሬት አቀማመጥ እና የተለያዩ የቀሰም እፅዋት ያሉበት ነው። የክልሉ እንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት መረጃ...

ምርታማነትን የማሳደግ ተግባራት እየተከናወነ ነው

በአማራ ክልል በመኸር ወቅቱ የተከናወነው የሰብል ልማት እንቅስቃሴ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያግዝ ቁመና ላይ እንደሆነ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ገለጹ። በክልሉ ሰሜን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img