የሀገር ውስጥ ዜና

ትውልዱን የማዳን ሥራ መሠራት እንዳለበት ተገለፀ

በሀገራችን ባህል ቋንቋ እና ተግባቦት ላይ በመመሥረት ትውልዱን ከመገናኛ ብዙሃን እና ማኅበራዊ ሚድያ ተፅእኖ መታደግ እንደሚገባ ተገለፀ። የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሂዩማኒቲስ ፋኩልቲ 10ኛውን ዓመታዊ ሀገር...

ጥፋተኞች ተቀጡ

የስነ-ምግባር ጥሰት በፈፀሙ  አመራርና ሠራተኞች ላይ እርምጃ መውሰዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ:: በ2016 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከቀረቡ 95 ጥቆማዎች 36 አመራርና ሠራተኞች ጥፋተኛ...

ከ34 ቢሊዮን ብር በላይ እርዳታ ለመስጠት ቃል ተገባ

በኢትዮጵያ ላለው የከፋ የሰብዓዊ ቀውስ ምላሽ ለመስጠት በኢትዮጵያ መንግሥት እና ዓለም አቀፍ አጋሮች በተጠራው የገንዘብ ማሰባሰብ ሥነ ሥርዓት 610 ሚሊዮን ዶላር ለመስጠት ቃል መገባቱ...

ለመስኖ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው

በበጋ መስኖ የማምረት ሥራ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፤ በቢሮው የአትክልት እና ፍራፍሬ ከፍተኛ ባለሙያ አወቀ ዘላለም እንደተናገሩት በአማራ ክልል 333...

የክልሉ መንግሥት ለሕዝቡ ጥሪ አቀረበ

የሕወሓት ታጣቂ ቡድን የሰላም አማራጮችን ወደ ጎን በመተው የማንነት ጥያቄ ያለባቸውን የራያ አላማጣ፣ የራያ ባላ፣ ኦፍላ፣ ኮረም እና ዛታ አካባቢዎችን በወረራ ይዟል:: ይህንን ተከትሎ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img