የሀገር ውስጥ ዜና

ከ34 ቢሊዮን ብር በላይ እርዳታ ለመስጠት ቃል ተገባ

በኢትዮጵያ ላለው የከፋ የሰብዓዊ ቀውስ ምላሽ ለመስጠት በኢትዮጵያ መንግሥት እና ዓለም አቀፍ አጋሮች በተጠራው የገንዘብ ማሰባሰብ ሥነ ሥርዓት 610 ሚሊዮን ዶላር ለመስጠት ቃል መገባቱ...

ለመስኖ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው

በበጋ መስኖ የማምረት ሥራ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፤ በቢሮው የአትክልት እና ፍራፍሬ ከፍተኛ ባለሙያ አወቀ ዘላለም እንደተናገሩት በአማራ ክልል 333...

የክልሉ መንግሥት ለሕዝቡ ጥሪ አቀረበ

የሕወሓት ታጣቂ ቡድን የሰላም አማራጮችን ወደ ጎን በመተው የማንነት ጥያቄ ያለባቸውን የራያ አላማጣ፣ የራያ ባላ፣ ኦፍላ፣ ኮረም እና ዛታ አካባቢዎችን በወረራ ይዟል:: ይህንን ተከትሎ...

ከወጪ ንግድ ምርቶች ከ600 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ክትትል ከሚያደርግባቸው የወጪ ንግድ ምርቶች 617 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በስምንት ወሩ...

የገንዘብ ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ የእርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ

የገንዘብ ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ የአንድ ነጥብ 72 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ተቋማቱ የተፈራረሙት ገንዘብም ዘላቂ ልማትን እና አጠቃላይ እድገትን ለማምጣት ለታቀዱ ስድስት ፕሮጀክቶች...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img