የሀገር ውስጥ ዜና

የተሻለ ምርት ለማግኘት እየተሠራ ነው

በምርት ዘመኑ ከ2015/16 የምርት ዘመን በ24 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ብልጫ ለማስመዝገብ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፤ ምርታማነትን ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ለባለሙያዎች...

ከ157 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆኑ

በአማራ ክልል ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ምክንያት ማኅበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴዎች ተስተጓጉለዋል። በትምህርት ዘርፉ ላይ በፈጠረው ጫና በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች...

የኒዩክሌር ሕክምና እንዲስፋፋ በትኩረት እንደሚሠራ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር እንደገለጸዉ በፓዮኒር ዲያግኖስቲክስ ማዕከል እና ረዳት ሄልዝ ኬር ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር በተባሉ ሁለት ተቋማት  የኒውክሌር ሜዲሲን ማዕከል ከሰሞኑ ተከፍቷል። በመክፈቻ ስነ...

የአሲዳማ አፈር ችግርን ለመፍታት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

ለግብርናው ዘርፍ ተግዳሮት የሆነውን የአሲዳማ አፈር ችግርን ለመፍታት መንግሥት በርካታ ሥራዎችን እየሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ:: “የአፈር ጤና ለሀገር ህልውና” በሚል መሪ ሃሳብ የ2016/17 ምርት ዘመን...

የግዕዝ ቋንቋን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን የሚታደግ ፕሮጀክት ሊተገበር ነው

የግዕዝ ቋንቋን ለትውልድ ለማሻገር እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመታደግ የሚያስችል የሁለት ዓመት ንቅናቄ ተጀምሯል። “በእንተ ስማ ለማርያም ለእኔ ተማሪ” የሚል ስያሜ የተሰጠው ፕሮጀክቱ በቁስቋም...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img