የሀገር ውስጥ ዜና

ሻደይን ባሕላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተጠቆመ

በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሻደይ በዓልን ባሕላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በአብሮነት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የብሔረሰብ አስተዳደሩ ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ። የመምሪያው ኃላፊ አቶ እዮብ...

ከ58 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑ ተገለፀ

በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2017/18 የምርት ዘመን 58 ሺህ 800 ሄክታር መሬት በሰብል ለመሸፈን አቅዶ እየሠራ መሆኑን አስታዉቋል፡፡ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ምክትል ኃላፊ ሀሰን ሰይድ...

ኢንስቲትዩቱ ዘጠኝ የተሻሻሉ የሰብል ዝርያዎችን መልቀቁን አስታወቀ

የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ምርታማነትን እና ጥራትን የሚያሳድጉ፣ ድርቅን፣ ተባይን፣ በሽታን እና አረምን መቋቋም የሚችሉ የሰብል ዝርያዎች መልቀቁን አስታውቋል። አንድ የጤፍ፣ ሦስት የማሽላ፣ ሁለት...

ጣናነሽ 2 ለቱሪዝም መነቃቃት አቅም እንደምትሆን ተገለጸ

ጣናነሽ 2 ወደ መዳረሻዋ ባሕርዳር ከተማ ደርሳለች። ከጅቡቲ ዶላሬ ወደብ መጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ.ም  መነሻዋን ያደረገችው ጣናነሽ 2 ሐምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም...

ግብርናውን ለማዘመን ትኩረት ተሰጥቷል

በምርት ዘመኑ ዘመናዊ የግብርና አሠራርን በመከተል የተሻለ ምርት ለማግኘት በትኩረት እየሠራ መሆኑን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የብሔረሰብ አስተዳደሩ ግብርና መምሪያ ምክትል ኃላፊ አቶ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img