የሀገር ውስጥ ዜና

ስለ ግድቡ የሀገራት መሪዎች ምን አሉ?

በአፍሪካ ግዙፉ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጳጉሜን 04 ቀን 2017 ዓ.ም የፍጻሜው ብሥራት ተነግሮ ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሀገራት መሪዎች ተገኝተዋል። የኬንያ፣ የጅቡቲ፣...

ሕዳሴ “አይችሉም”ን ተረት አድርጎ ያሳየ የኢትዮጵያውያን አርማ ነው ተባለ

ጅማሮውን መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ያደረገው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ14 ዓመታት በኋላ መጠናቀቁ ተበስሯል፡፡ ሙሉ ወጪው በኢትዮጵያ መንግሥት እና ሕዝብ እንደተሸፈነ...

ምቹ አካባቢን ለመፍጠር ተቋማት  የድርሻቸዉን እንዲወጡ ተጠየቀ

  የአማራ ክልል አካባቢና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር በባሕር ዳር...

ሻደይን ባሕላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተጠቆመ

በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሻደይ በዓልን ባሕላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በአብሮነት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የብሔረሰብ አስተዳደሩ ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ። የመምሪያው ኃላፊ አቶ እዮብ...

ከ58 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑ ተገለፀ

በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2017/18 የምርት ዘመን 58 ሺህ 800 ሄክታር መሬት በሰብል ለመሸፈን አቅዶ እየሠራ መሆኑን አስታዉቋል፡፡ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ምክትል ኃላፊ ሀሰን ሰይድ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img