የሀገር ውስጥ ዜና

የሰብአዊ መብቶች ፎረም ተመሠረተ

በአማራ ክልል የሰብአዊ መብቶች ፎረም ተመሥርቷል።  ፎረሙ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤትን፣ ፍትሕ ቢሮን፣ የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን፣ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽንን፣ የሃይማኖት ተቋማትን እና...

የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ወደ ማልማት ተሸጋግረዋል ተባለ

በ2017 በጀት ዓመት በ815 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነቡት 16 የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ወደ ልማት መሸጋገራቸውን የሰሜን ሸዋ ዞን መስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት መምሪያ...

ለሰላም ግንባታ ከቤት ጀምሮ መሥራት ይፈልጋል ተባለ

የሰላም ግንባታ ሁሉም ሰው ከቤቱ፣ ከየእምነት ተቋሙ ሠርቶ ወደ ሀገር የሚያሳድገው ነው፤ በመሆኑም የእምነት ተቋማት ይህን መሠረት በማድረግ ለሰላም መሥፈን በትኩረት መሥራታቸውን እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል:: የኢትዮጵያ...

ከተማዋን ከበካይ ፕላስቲክ የፀዳች ለማድረግ እየተሠራ ነው

የባሕር ዳር ከተማ በጎርፍ እንዳትጠቃ ለማድረግ የተፋሰስ ቦታዎችን የማፅዳት ሥራ እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል። በተለይም የጎርፍ መፋሰሻዎችን፣ ካለቦታቸው የሚጣሉ የፕላስቲክ ቆሻሻዎችን ፅዱ ለማድረግ እየተሠራ ስለመሆኑ...

የተሻሻለዉ አዋጁ የሕዝብን ተጠቃሚነት እንደሚያረጋግጥ  ተጠቆመ

የተሻሻለው የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 1324/2016 ከነባሩ ሕግ በተሻለ የመሬት ባለይዞታዎችን መብት ያጎናፀፈ መሆኑ ተገለፀ። የአማራ ክልል መሬት ቢሮ በተሻሻለው የመሬት ረቂቅ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img