የሀገር ውስጥ ዜና

በክልሉ በአንድ ጀንበር 290 ሚሊዮን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል

በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር  አንድ ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ችግኝ ለማዘጋጀት ታቅዶ ከአንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን በላይ ችግኝ ማዘጋጀቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል።...

ሕዳሴ ግድብ የይቻላል ወኔን ያጎናጸፈ ነው  –  የግድቡ ሕዝባዊ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት   

ኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድቧን ከመመረቅ የሚያስቀራት ምንም ዓይነት ምክንያት እንደሌለ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በራስ አቅም...

የአፈር ለምነትን ለማሻሻል እየተሠራ መሆኑን ቢሮው አስታወቀ

የአፈር አሲዳማነትን በመከላከል የአፈር ለምነትን ለመጨመር የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፤ ሐሳባቸውን በስልክ ያካፈሉን አርሶ አደሮችም የአፈር አሲዳማት መስፋፋቱን ገልጸው...

የሰብአዊ መብቶች ፎረም ተመሠረተ

በአማራ ክልል የሰብአዊ መብቶች ፎረም ተመሥርቷል።  ፎረሙ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤትን፣ ፍትሕ ቢሮን፣ የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን፣ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽንን፣ የሃይማኖት ተቋማትን እና...

የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ወደ ማልማት ተሸጋግረዋል ተባለ

በ2017 በጀት ዓመት በ815 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነቡት 16 የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ወደ ልማት መሸጋገራቸውን የሰሜን ሸዋ ዞን መስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት መምሪያ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img