የሀገር ውስጥ ዜና

ሕብረተሰቡ ራሱን ከ ‘‘ኤም ፖክስ’’ ሊጠብቅ እንደሚገባ ተገለጸ

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉ ሕዝብ ራሱን  ከኤም ፖክስ በሽታ ሊጠብቅ እንደሚገባ ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ በዛብህ ከሰሞኑ የኤምፖክስ...

ለጠንካራ ሃገረ መንግሥት ግንባታ የሃይማኖት ተቋማት ሚና

ለኢትዮጵያ የሺዎች ዘመናት የሀገረ መንግሥት ታሪክ የሃይማኖት ተቋማት ድርሻ የላቀ መሆኑ ተጠቁማል። 3ኛው የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከሰሞኑ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በዚሁ የሰላም ኮንፈረንስ ሰላምን...

የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል  የነቃ ተሳትፎ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

የዓለም አካባቢ ቀንን ምክንያት በማድረግ "የፕላስቲክ ብክለትን እንግታ!" በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በዓሉን ከግንቦት 19/2017 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል በፓናል ውይይት፣...

የእብድ ውሻ በሽታን ለመከላከል ጥረት እየተደረገ  ነው

በአማራ ክልል የእብድ ውሻ በሽታን ለመከላከል የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናውኑ መሆኑን የክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ በኢንስቲትዩቱ የክልሉ የአንድ ጤና ምልከታ የሙያተኞች ቡድን ሰብሳቢ አቶ...

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ እና ፋይዳዉ

የኢንቨስትመንት ችግሮችን ለይቶ በመፍታት ምርታማነትን ማሳደግ የመንግሥት ዋነኛ ትኩረት መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪዎችን የሥራ ማነቆዎች በመፍታት ወደ ምርት እንዲገቡ ትልቅ ድርሻ እንዳለው ታምኖበት በ2014 ዓ.ም የተጀመረው...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img