የሀገር ውስጥ ዜና

የአፈር ማዳበሪያ ዋጋ እና የምርታማነት እጣ ፈንታ

የአፈር ማዳበሪያ ዋጋ አርሶ አደሩን ከምርት ውጪ እንዳያደርገው በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፤ በአማራ ክልል በ2017/18 የምርት ዘመን ከአምስት ነጥብ ሦስት...

መስኖ ለታጣው ምርት ማካካሻ ሆኗል ተባለ

የመስኖ ልማትን በመኸር የታጣውን ምርት ማካካሻ አድርጎ እየሠራበት መሆኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የተፈጥሮ አደጋዎች የብሔረሰብ አስተዳደሩን ሕዝብ የምግብ ዋስትናን በተደጋጋሚ የሚያውኩ ክስተቶች ናቸው፡፡...

ሕብረተሰቡ ከዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) ራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ

የአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉ ሕዝብ ከዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ራሱን እንዲጠበቅ የሚያስችለውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ  ጥሪ አቅርቧል፡፡ ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ በዝንጀሮ ፈንጣጣ...

የቀይ ባሕር አካባቢን የጂኦ – ፖለቲካ ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ የቀጣናው ሀገራት ትብብር ወሳኝ ነው ተባለ

የቀይ ባሕር አካባቢን የጂኦ - ፖለቲካ ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ የቀጣናው ሀገራት ትብብር ወሳኝ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ ተናግረዋል። 3ኛው የቀይ...

የዘር አቅርቦትን ሕጋዊ ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ

የአማራ ክልል ግብርና ጥራት እና ደኅንነት ባለሥልጣን ከኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣን ጋር በመተባበር የተሻሻለውን የዘር አዋጅ 1288/2015 የማስተዋወቅ እና የሕገ ወጥ ዘር ቁጥጥር ላይ በባሕር...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img