የሀገር ውስጥ ዜና

የዳኝነት ነጻነትን ማክበር ፍትሕ እንዲረጋገጥ ሚናው የጎላ ነው

የዳኝነት ነጻነት በማክበር  እና  የዳኞችን ከለላ ጠንካራ ማድረግ ገለልተኛ ፍርድ ቤቶችን በመገንባት ሂደት ሚናው የጎላ እንደሚኾን ተገለፀ፡፡ “የፍርድ ቤቶች ነጻነት እና ገለልተኛነት ለሰብዓዊ መብቶች መከበር...

ከሦስት ነጥብ ሰባት ሚሊዮን በላይ ሕጻናት ይከተባሉ

የኩፍኝ በሽታ ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከግንቦት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እየተሰጠ ይገኛል። ዕድሜአቸው ከዘጠኝ ወር እስከ አምስት ዓመት የሚሆኑ ሕጻናት ክትባቱን እንደሚከተቡ...

ለእርሻ ሜካናይዜሽን ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን መምሪያዉ አስታወቀ

የአፈር ማዳበሪያ  ቀድሞ በመግባቱ  ፈጥነው የሚዘሩ ሰብሎችን በወቅቱ ለመዝራት አርሶ አደሮች ግብዓት እየወሰዱ መሆናቸውን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የምዕራብ ጎጃም ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ...

ዲጂታል መታወቂያ የእርስ በርስ መተማመንን ይፈጥራል

በአማራ ክልል የዲጂታል መታወቂያ አተገባበር ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሂዷል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሰተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን...

የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልሉ እየገባ መሆኑ ተገለጸ

በአማራ ክልል በ2017/18 የምርት ዘመን አምስት ነጥብ ሦስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት በማረስ 187 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የአማራ ክልል ግብርና...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img