የውጭ ትንታኔ

አንድ ዓመት የዘለቀዉ የሱዳን ቀውስ

መፍትሔ ያልተገኘለት የሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ከተጀመረ ድፍን አንድ ዓመት ሞልቶታል። እ.አ.አ ሚያዚያ 15 ቀን 2023 በሱዳን ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል የተቀሰቀሰው...

የእስራኤል እና የኢራን ፍጥጫ

ኢራን ለመጀመሪያ ጊዜ በእስራኤል ግዛት ላይ ጥቃት ፈፅማለች። ባለፈው ቅዳሜ ምሽት እኩለ ሌሊት ላይ እስራኤል በአየር ድብደባ ማስጠንቀቂያ ተናውጣለች። ነዋሪዎቹ መጠለያ እንዲፈልጉ ሲታዘዝ እና...

ዓለም ‘ጆሮ ዳባ ልበስ’ ያለዉ የሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ

ከሰሞኑ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን “ፈረንሳይ እና አጋሮቿ የሩዋንዳውን የዘር ጭፍጨፋ ማስቆም ይችሉ ነበር፤ ነገር ግን ይህን ለማድረግ ፍላጎት አልነበራቸውም” ማለታቸው ዓለምን ያነጋገረ አጀንዳ...

ሰሞነኛዉ የእስራኤል እና የሃማስ ሁኔታ

ከሰሞኑ የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ ፍርድ ቤት እስራኤል የምግብ እና የሕክምና እርዳታን ወደ ጋዛ እንድትፈቅድ ትዕዛዝ አስተላልፏል:: ቢቢሲ ላይ ያገኘነው መረጃ እንደሚያትተው የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ ፍርድ...

የፑቲን ማሸነፍ እና የዓለም ምላሽ

እንደ አውሮፓዊያኑ የዘመን ቀመር በ1952 የተወለዱት ቭላድሚር ፑቲን እ.አአ.  ከ2000 ጀምሮ ነው ሩሲያን በፕሬዝዳንትነት እየመሩ የሚገኙት፡፡ ፑቲን በሰሜን ምዕራብ ሩሲያ በምትገኘው ሌኒንጋርድ በአሁኗ ሴንት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img