የውጭ ትንታኔ

ምዕራባዊያን እና ሩሲያ

የሩሲያዉ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን “ዲሞክራሲያዊ አይደሉም፤  ሕጋዊነትም የጎደላቸው ናቸው” በሚል በምዕራባዊያን ዘንድ ከፍተኛ ትችት እየተሰነዘረባቸው ቢገኝም ከፍተኛ ድምጽ በማግኘት  ስልጣናቸውን አጠናክረዋል። ፑቲን ወደ ሩብ...

ጥቁር ጥላ ያጠላበት የእስራኤል እና የሐማስ ተኩስ አቁም

የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ሐማስ በግብፅ እና በኳታር የቀረበውን ሀሳብ ተስማምቻለሁ ቢልም እስራኤል ግን ያን ያህል ፍላጎት አላሳየችም:: የሐማስ ንቅናቄ የፖለቲካ ቢሮ ኃላፊ ኢስማኤል ሃኒዬህ ከኳታር...

ስደተኞች እና አዲሱ ሕግ

ከዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ድረ ገጽ የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው በሕገ ወጥ መንገድ ቀይ ባሕርን አቋርጠው ከሚያልፉ ስደተኞች መካከል ስምንት ሺህ ያህል በየዓመቱ ይሞታሉ። ወይም...

አንድ ዓመት የዘለቀዉ የሱዳን ቀውስ

መፍትሔ ያልተገኘለት የሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ከተጀመረ ድፍን አንድ ዓመት ሞልቶታል። እ.አ.አ ሚያዚያ 15 ቀን 2023 በሱዳን ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል የተቀሰቀሰው...

የእስራኤል እና የኢራን ፍጥጫ

ኢራን ለመጀመሪያ ጊዜ በእስራኤል ግዛት ላይ ጥቃት ፈፅማለች። ባለፈው ቅዳሜ ምሽት እኩለ ሌሊት ላይ እስራኤል በአየር ድብደባ ማስጠንቀቂያ ተናውጣለች። ነዋሪዎቹ መጠለያ እንዲፈልጉ ሲታዘዝ እና...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img