የውጭ ትንታኔ

ሰው ሠራሽ አስተውሎት ምንድን ነው?

ሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኤ አይ) ከሳይንስ ልብወለድ ገጾች ወደ እውነታ ተሸጋግሯል:: ከስማርት ስልኮች እና ከማኅበራዊ ሚዲያ እስከ ሆስፒታሎች፣ ባንኮች፣ ፋብሪካዎች እና...

የቻይና ጉዞ

የቻይና ታሪክ በመንግሥታት (Dynasties) ይከፈላል:: ከመጀመሪያዎቹ የታወቁት መንግሥታት ሻንግ (Shang) እና ዞው (Zhou) ናቸው:: በእነዚህ ዘመናት የሥነ ጽሑፍ ሥርዓት፣ የግብርና ልማት እና የፍልስፍና መሠረቶች...

የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና

በአፍሪካ እና በአውሮፓ መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ ግዙፍ ቢሆንም ለአንድ ወገን ያጋደለ ነው:: አፍሪካ ወደ  አውሮፓ ጥሬ ዕቃዎችን ማለትም ማዕድናትን እና የግብርና ምርቶችን ማሽነሪዎችን፣...

ዓለማችን በ2025

በተጠናቀቀው የአውሮፓዊያን 2025 ጦርነቶችና ግጭቶች በተለያዩ የዓለማችን አካባቢዎች ቀጥለዋል፤ በበርካታ ሀገራት የሰው ሕይወት እንደ ቅጠል ረግፏል:: የኢኮኖሚ ጫና (የእቃዎች እና የሸቀጦች ዋጋ መጨመር፣ ዕዳ)...

ጣልቃ ገብነት ሀገራትን እያፈራረሰ ነው

ሀገራት በሌላ ሀገር ጉዳይ ላይ ጣልቃ የሚገቡት በበርካታ ምክንያቶች ነው:: በደኅንነት ፍላጎት ማለትም የጎረቤት ሀገር መፍረስ በራሳቸው ደኅንነት ላይ አደጋ እንዳይፈጥር፣ ሽብርተኝነትን  ለመከላከል እና...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img