የውጭ ትንታኔ

ሾተላዩ ፖለቲካ እና የድርድሮች ምክነት

በአማራ ክልል የተፈጠረው በትጥቅ የታገዘ ግጭት እልባት እንዲሰጠው ብዙዎች እየጠየቁ ነው። ሰላም እንዲሆን ሁሉም ይፈልጋል። ነገር ግን ሰላም የሚመጣበት መንገድ ላይ ተመሳሳይ አቋም ያለ አይመስልም። በአዲስአበባ ዮኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር የሆኑት ዶክተር ዳር እስከዳር...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img