የውጭ ትንታኔ

የከፋ ረሀብ የተጋረጠባቸው ሱዳናዊያን

ዓለም አቀፉ የረሀብ መረጃ ጠቋሚ እንደሚያመላክተው ዓለም ስምንት ቢሊዮን ህዝቦቿን ለመመገብ በቂ ምግብ የምታመርት ቢሆንም 733 ሚሊዮን ሰዎች ማለትም ከአስር ሰዎች መካከል አንዱ በየቀኑ...

ዓለም በፈረንጆቹ 2024 ምን ገጠማት?

በቅርቡ የሸኘነው የፈረንጆቹ 2024 አዳዲስ ግጭቶች የተፈጠሩበት፣ ነባር ቀውሶች ያገረሹበት እና በአየር ንብረት ላይ ያተኮሩ አደጋዎች የተበራከቱበት የትርምስ ዓመት ነበር። በዚህም ምክንያት በግጭት እና...

የእስራኤል እና ሃውቲ ግጭት መዘዝ

ከሰሞኑ የየመን ታጣቂ  የሆነው የሃውቲ ቡድን በማዕከላዊ እስራኤል ላይ ያነጣጠረ የሚሳኤል ጥቃት ፈጽሟል፤ አማጺ ቡድኑ የእስራኤል ጦር በጋዛ ላይ የሚያደርገውን ጦርነት እስኪያቆም በሀገሪቱ ላይ...

የመካለኛው ምሥራቅ አዲሱ ውጥረት

የሶሪያዉ ፕሬዝዳንት ባሻር አል አሳድ ከተወገዱ በኋላ  እስራኤል ከሶሪያ ጋር የሚያዋስናትን የጎላን ተራራን ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ተቆጣጥራለች፤ እስራኤል ይህን ያደረገችው የደህንነት ስጋትን ለመከላከል...

በኲር እና የውጪ ዘገባዎቿ

ታኅሳስ 07 ቀን 1987 ዓ.ም የተመሰረተችው በኩር ጋዜጣ ለክልሉ ሕዝብ የክልሉን የልማት መረጃዎችን ተደራሽ ለማድረግ ከተቋቋመችበት ዋና ዓለማ በተጓዳኝ የተለያዩ ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ለአንባቢያን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img