የዕውቀት ጎዳና

ከትምህርት ላለመራቅ

  ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያጋጠሟት በመጡ የሰላም እና ደኅንነት መናጋቶች የትምህርት ዘርፉ ክፉኛ ተፈትኗል:: የትምህርት ቤቶች በጦርነት መጎዳት፣ የግብዓቶች መዘረፍ እና መውደም፣ የትምህርት ግብዓትን...

የትናንቱ እንዳይደገም

በአማራ ክልል ከቅድመ መደበኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ 10 ሺህ 874 ትምህርት ቤቶች እንደሚገኙ የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ...

‘‘እንኳን ደስ አላችሁ!’’

በሀምሌ የመጀመሪያው ሳምንት ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ/ፔዳ ግቢ/ ከወትሮው በተለዬ ደምቆ ሰንብቷል:: ምክንያቱ ደግሞ ዩኒቨርሲቲው  በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን  8 ሺህ 52 ተማሪዎች ሀምሌ 27/2016...

የክረምት እረፍት ጊዜ ለተማሪዎች

የክረምት  እረፍት ወቅት  በተማሪዎች በጉጉት  የሚጠበቅ ጊዜ ነው፤ ምክንያቱም ከተለመደው የትምህርት ጊዜ  በተለየ  ለማሳለፍ የሚያስችል አጋጣሚ ስለሆነ ነው። በዚህ ወቅት አንዳንድ ልጆች ጊዜያቸውን እንዴት...

የትምህርት ጠላት፦ ግጭት

በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ አንቀጽ 26 ንኡስ ቁጥር ሁለት እና የኢኮኖሚ ፣ የማኅበራዊ እና የባህል መብቶች ዓለም አቀፍ የቃልኪዳን ሰነድ አንቀጽ 13 ሥር...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img