የዕውቀት ጎዳና

ያለፈው እንዳይደገም…

ባለፋት ዓመታት በክልሉ በተካሄደ ግጭት ከስድስት ሺህ 154 በላይ ትምህርት ቤቶች ለጉዳት መዳረጋቸውን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ በትምህርት ዘርፉ ላይ የደረሰውን ጉዳት በተመለከተ...

ጥናት እና ምርምር  ለትምህርት ጥራት

መምህርት ታምራለች ባዬ በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ በአቡነ ጎርጎሪዮስ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተማሪ ናቸው:: መምህርቷ ሁለተኛ ክፍል  ከሚያስተምሯቸው ተማሪዎች መካከል አራት...

ትናንትን መቃኘት፣ ነገን ማለም

''ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል'' በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የመምህራን ውይይት የማጠቃለያ መድረክ ግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። ከሁሉም...

ለተሻለ ውጤት – መብቃት

ከ402 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ፈተና የሚያስፈትነው የአማራ ክልል ለተሻለ ውጤት መመዝገብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡ የ6ኛ ክፍል ክልል...

ክልል አቀፍ ፈተናዉ እና ዝግጅቱ

በተያዘው ዓመት ከተመዘገቡ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ ተማሪዎች ውስጥ ሁለት ነጥብ አራት ሚሊዮን የሚሆኑትን እያስተማረ የከረመው የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከወርሀ ሰኔ ጀምሮ በሚሰጡ ምዘናዎች...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img