የዕውቀት ጎዳና

ራዕይን በጽናት

ዐይናዲስ ጋሻው ተወልዳ ያደገችው በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ግና ቂርቆስ ቀበሌ ነው:: የተወለደችበትን ቀዬ ለቃ አሁን ወደ ምትኖርባት  ባሕር ዳር የመጣችው ደግሞ የአራተኛ...

መሪው መንገድ በ30 ዓመታት

የሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት የሚፋጠነው፣ ሉዓላዊነት ተከብሮ የሚኖረው፣ የአማራ ክልል ሕዝብም ከቀሪው የዓለም ክፍል ጋር በቅርበት የሚገናኝበት እና ተወዳዳሪ የሚሆነው  ዋናው መንገድ ትምህርት ነው:: ለዚህም...

ለማይቋረጥ ቅብብሎሽ

በግጭት ቀጣናዎች ውስጥ ከሚኖሩ አምስት ሰዎች አንዱ ለቀላል የመንፈስ ጭንቀት፣ ለሥነ ልቦናዊ ችግር ወይም ለአዕምሯዊ መረበሽ ይዳረጋል:: ከአሥር ሰዎች አንዱ ደግሞ ለከባድ የአዕምሮ መቃወስ...

መጻሕፍት እና ስርጭቱ

ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ አሁንም ድረስ በቀጠለው በትጥቅ የታገዘ ግጭት የአማራ ክልል የትምህርት እንቅስቃሴ ክፉኛ ተጎድቷል:: በሰሜኑ ጦርነት ጫና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች...

የተማሪ ምገባዉ ለትውልድ ግንባታ

የህዳር  16 ቀን 2017 ዓ.ም “በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ” እንደሚባለው ቀድሞውንም በጥራት እና በተደራሽነት ከፍተኛ ትችትን የሚያስተናግደው ትምህርት በተለይ ከ2013 ዓ.ም ወዲህ እጅጉን እየተፈተነ ይገኛል።...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img