ጨረታ
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደሮች በኢትዮጵያ የአለም አቀፉ ኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደሮች ፌዴሬሽን ብሄራዊ አባል የሆነ በህጻናት ደህንነት ጥበቃና ልማት ላይ አተኩሮ የሚሰራ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- 03/2017
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት በአብክመ ጤና ቢሮ ከጣሊያን መንግስት ባገኘው የበጀት ድጋፍ ለደጀን የመጀ/ደ/ሆስፒታል መለስተኛ ጥልቅ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2018 በጅት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግብዓቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ስለሆም ሎት 1 የባልትና ውጤት...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአዲስ አለም ሆስፒታል የአገልግሎት ሎት 1. ኪችን ካብኔት፣ ሎት 2. ሸልፍ፣ ሎት 3. የማስታወቂያ ቦርድ ረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ሜዴክስ ዲያግኖስቲክስ መድሂኒቶችን እና የህክምና መሳሪያዎችን ለማስገባት ባወጣው የኢምፖርት ፈቃድ ቁጥር 13132/MEMDICER/2024 መሰረት ሀገር ውስጥ ካሉ የህክምና መሳሪያ አምራቾች ፣አስመጭዎችን በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም...
ጨረታ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ሀይማኖት ታምሩ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አወቀ አያና መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈፃፀም ተከሳሽ አወቀ አያና ንብረት የሆኑት 1. ኢንተርናሽናል ገልባጭ መኪና...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የፍኖተ ሰላም ከተማ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም ሎት 1. ቧንቧና መገጣጠሚያ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ...
ጨረታ
የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሣሽ የሀሎ ጀኔራል ሴኩሪቴ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በአፈ/ተከሣሾች 1. አሽርፍ አግሪካቸራል እና ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር 2. ባ/ዳር ምግብ ዘይት አ/ማ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ለወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተበላሹ ልዩ ልዩ የX-ray ማሽኖች፣ የተለያዩ የላብላቶሪ ማሽኖች፣ የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች ብልሽት ለማስጠገንና የጀኔሬተር አውቶማቲክ እቃዎች ግዥ...
ጨረታ
የቤት ሽያጭ የጨረታ ማታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ተበዳሪ የሆኑት 1)አቶ አለሰው ከፋለ 2) አቶ ስሜነህ አንለይ 3) አቶ አወቀ ወረታ የተበደሩትን ገንዘብ በዉሉ መሰረት ሊመልሱ ስላቻሉ...

