ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- አብክመማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን/ግጨ/03/2017 ዓ.ም       በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የ2017 በጀት አመት ለኮሚሽንና በሥሩ የሚገኙ ለዞኖችና ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የደንብ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት አመት ለተቋሙ አገልግሎት የሚዉሉ የኢንቨርተር ዕቃዎች አቅርቦት እና የአጥር በር እድሳትና ጥገና ሥራ ከረጂ ድርጅቶች በተገኘ የበጀት ድጋፍ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ የፋርጣ ወረዳ ፍ/ቤት የሚገለገልባቸው ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ሎት 1 ለኮሚሽኑ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል መኪና መለዋወጫ እና ሎት 2 የተለያዩ መጠን ያላቸው የህትመት...

1ኛ ዙር ግልጽ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የደምበጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ1ኛ ዙር የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ቁጥር ደም/ከ/መ/ል/01/17 የጨረታ ዙር 1ኛ የጨረታ አይነት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አንድነት ኃ/የተ/የባ/ቁ/ህ/ማህበር እና አፈ/ተከሳሽ አቶ አማረ አያሌው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በፍ/ሰላም ከተማ ቀበሌ 03 በአዋሳኝ በምሥራቅ የቀበሌ ቤት፣ በምዕራብ መንገድ፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የእስቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ምድብ 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ ምድብ 2 የዉሃ ግንባታ ማቴሪያል፣ ምድብ 3 የመንገድ ጥገናና የማሽን...

የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  ፍትህ  ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት  የብስክሌት ጐማ ከነካላማዳሪው ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ የእንስሳት መደሃኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም  ተጫራቾች የሚከተሉትን  መስፈርት የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በዘርፍ የታደሰ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ መሳፍንት ቢረሳው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ መንግስቱ ካሳሁን መካከል ባለው ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ 008፣ በምዕራብ 006፣...