ጨረታ

የሐራጅ ጨርታ ማስታወቂያ

የአፈ/ከሳሽ አቶ ይርጋ ከፋለ እና የአፈ/ተከሳሽ ዶ/ር መላኩ የኔነህ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርከር ጉዳይ በፍ/ሰላም ከተማ 02 ቀበሌ አዋሳኙ በምሥራቅ መንገድ፣ ምዕራብ አማረ...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የባህር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የሚገኙትን ቆርቆሮ በቆርቆሮ የተሰሩትን 2  ብሎኮችን በእጅ ዋጋ ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ ሙሉቀን ዘዉዴ 2ኛ ደረጀ አድማስ መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በ1ኛ አፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን ዘዉዴ ስም የተመዘገበ በእንጅባራ ከተማ...

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የላይ ጋይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2017 ዓ.ም በጀት አመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ምድብ 1  የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ምድብ 2  በደቡብ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ እነ ሂሩይ ሲሳይ እና በአፈ/ተከሳሽ ጌቴ ይጀቡ መካከል ስላለው የአፈፃፅም ክስ ክርክር ጉዳይ ወረታ ከተማ 01 ቀበሌ በጌቴ ይጀቡ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው በካርታ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ እነ ሂሩይ ሲሳይ እና በአፈ/ተከሳሽ ጌቴ ይጀቡ መካከል ስላለው የአፈፃፅም ክስ ክርክር ጉዳይ በግሽ አባይ ክ/ከተማ ቀበሌ አስ/ጽ/ቤት ጌቴ ይጀቡ ስም ተመዝግቦ የሚገኝው...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ እነ ሂሩይ ሲሳይ እና በአፈ/ተከሳሽ ጌቴ ይጀቡ መካከል ስላለው የአፈፃፅም ክስ ክርክር ጉዳይ በአዲስ አለም ቀበሌ ጌቴ ይጀቡ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው በካርታ ቁጥር...

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

ሁለተኛ ዙር በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ በሚደነግገው አዋጅ  ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 እና 2...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አብክመ/ወኩምኤ/ብግጨ//03/2017 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ለአገልግሎት የሚውሉ ታብሌት እና ጃምቦ ኬንት ተቀማጩ PZ-3 ተሸከርካሪ ወንበር ሜሽ ሃይባክ ባለ መረብ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አብክመ/ግምመገማ/ግጨ/01/2017 የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና  ምርቶች መዳረሻ ገበያ ማዕከል  ለአገልግሎት የሚውሉ ማለትም፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች እና መኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...