ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ 3 የፅዳት ዕቃዎች፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ለእብናት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የደንብ ልብስ፣ ሎት 4 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የበጌምድር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀትና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም 1 የጽህፈት መሳሪያ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ፣

በአፈ/ከሣሽ ሞላ ከበደ እና በአፈ/ተከሣሽ 1ኛ አሰፋ አድማስ፣ 2ኛ ደሣለው ዋሴ እንዲሁም 3ኛ አለኸኝ አይናለም መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 01...

INVITATION TO OPEN BID

SOS Children’s Villages in Ethiopia Bahir Dar Program Location would like to invite interested bidders to submit bid proposals for the procurement of the...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት አመት ለሚገነባው የከሚሴ እናቶች እና ህጻናት ሆስፒታል ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውሉ...

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ የሚስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 ቋሚ እቃ፣ ሎት 2...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2017 በጀት አመት በዞኑ  ለሚገኙት መምሪያዎች  አገልግሎት የሚውሉ  የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን በግለጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 02/2017 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሎት 1 የአጠቃላይ የህንፃዎች የአስተዳድር፣ የራዲዮ እና ቴሌቪዥን ህንፃዎች የዉጭ ቀለም ቅብ እና ጥገና ሥራ ለማሰራት የህንጻ እና የጠቅላላ ተቋራጮችን...