ጨረታ

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አንድነት ኃ/የተ/የባ/ቁ/ህ/ማህበር እና አፈ/ተከሳሽ አቶ አማረ አያሌው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በፍ/ሰላም ከተማ ቀበሌ 03 በአዋሳኝ በምሥራቅ የቀበሌ ቤት፣ በምዕራብ መንገድ፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የእስቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ምድብ 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ ምድብ 2 የዉሃ ግንባታ ማቴሪያል፣ ምድብ 3 የመንገድ ጥገናና የማሽን...

የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  ፍትህ  ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት  የብስክሌት ጐማ ከነካላማዳሪው ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ የእንስሳት መደሃኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም  ተጫራቾች የሚከተሉትን  መስፈርት የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በዘርፍ የታደሰ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ መሳፍንት ቢረሳው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ መንግስቱ ካሳሁን መካከል ባለው ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 05 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ 008፣ በምዕራብ 006፣...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ኢማ ስሙ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ኢማ ስሙ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 006/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሀና ኢነርጅ  ቢሮ በመደበኛ እና በተለያዩ ፕሮጀክቶች የበጀት ምንጭ ሎት 1 water quality test kit instruments and reagents፣...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. የስኳር ማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ለአንድ ዓመት ዉል ይዞ የሚያጓጉዝ ሁኖ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የአነደድ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ከSLM-KFW ፕሮጀክት ከተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ፖሊተን ቲዩብ በግልጽ ጨረታ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ለመግዛት...