ጨረታ

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በኢንስቲትዩቱ ግቢ ዉስጥ ዘመናዊ ጂ+1 /G+1/ ወርክ ሾፕ እና ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ በሥራ መስኩ ህጋዊ የግንባታ ፈቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የወልዲያ ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ክላስተር ማዕከል በ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚዉሉ በግልጽ ጨረታ በሎት አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ይኸውም ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት...

የ6 ወር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሰሜን ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ቀለብና የምግብ ማብሰያ እንጨት፣ የደብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌትሮኒክስ፣ የፈርኒቸር ዕቃ እና የጽዳት እቃዎች አጠቃላይ ለመ/ቤታችን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የመተማ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒዬን አድራሻ ምዕራብ ጎንደር ዞን ገ/ውሃ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 02 ሥልክ ቁጥር 09 06 42 42 30 የሚመጣውን...

የመሬት ሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ታቦር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2017 በጀት ዓመት1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ 56 እና...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳር የዚገም ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመቱ ለወረዳ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የ1ኛ የጽህፈት መሳሪያ፣ 2ኛ. ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ 3ኛ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዝብ ጽ/ቤት ግዥና /ንብ /አስ/ ቡድን በ2017 በጀት አመት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ስራና ስልጠና ቢሮ የፅፅቃ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት ለኮሌጁ አገለግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃ ሎት 1. የኮንስትራክሽን እቃዎች ሎት 2....

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 03/2015 የእንጅባራ /ከ/አስ/ከተማ/መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጽ/ቤት በፓኬጅ ቁጥር AMH /INJEBARA/CIP/GS01/23/24 ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች ኤሌክትሮኒክስ. ሎት 2. AMH/INJEBARA/CIP/GS 03/23/24...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደባይ ጥላት ግን ወረዳ በቁይ ከተማ መሪ ማዘጋጀ ቤት በ2017 የበጀት አመት በከተማው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም...