ጨረታ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማና ዲኮርና ሳኒተሪ እቃዎችን ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታማሉ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ሰነድ ቁጥር KFW 02/2 በጀርመን መንግስት የልማት ትብብር ባንክ /KfW/ የደቡብ ወሎ ደን ልማት እና ብዝሀ ህይወት ሀብት ጥበቃ ፕሮጀክት ጅፒኤስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ...

ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የማሽንና ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን ምሥራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤትና ደሴ በሚገኙ ፕሮጀክቶች መጋዝኖች ባሉበት በግልጽ ጨረታ...

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ.ሎት 1.የበቀሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት 2.ያገለገሉ እቃዎች /ባዶ ጆንያ/ ሽያጭ፣ ሎት 3. የትክተር ጎማ ካላማዳሪ ግዥ እና...

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዊ ሔረሰብ አስተዳር መምሪያ በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር የእንጅባራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ለህክምና አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶችን ከውስጥ ገቢ በጀት  በግልፅ  ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሻሁራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ  ማለትም ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 3 አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ 3 የፅዳት ዕቃዎች፣...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ለእብናት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የደንብ ልብስ፣ ሎት 4 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር ዞን የበጌምድር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀትና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም 1 የጽህፈት መሳሪያ...