ጨረታ

Invitation for BID- External Audit

One heart wholeness center was established to operate as a nonprofit local Ngo to provide a range of therapeutic activities to children living with...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕላዊ ጎንደር ዞን ጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሥር ባሉት የፑል ንብረት ክፍል ያሉ ቁርጥራጭ ብረቶችና የመኪና ቦዲ ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡- ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ሁለ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃየተ የ2017 ዓ.ም አዲስ ምርት ነጭ በቆሎ ሎት1 10,000 ኩ/ል እንዲሁም ሎት 2፣ 10,000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት ዓመት የተመረተዉን በቆሎ ከተከማቸበት ከተማ ወደ ሚፈለገዉ ቦታ ለማጓጓዘ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር የትራንስፖርት አገልግሎት...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ ሽታ ሰውነት እና በአፈ/ተከሳሽ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ የተከሳሹ ቤት በእንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በምሥራቅ መኳንንት ፣በምዕራብ ማረልኝ በዛ ፣በሰሜን መንገድ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ቅዱስ ሚካኤል እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት መንግስት አለሙ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአቶ ጌትነት መንግስት አለሙ ስም የተመዘገበ በአዘና ከተማ 01...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ እነ ደሳለኝ እንዳለው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ጌትነት መንግስቱ መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአቶ ጌትነት መንግስቱ ስም በቡሬ ከተማ ቀበሌ 03 የሚገኘው የመኖሪያ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የመገናኛ ሁለ/የገበ/ኅ/ሥራ ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ የሰራተኛ ደንብ ልብስ  1ኛ. ሎት /ምድብ አንድ የተለያየ አይነት የተዘጋጀ ደንብ ልብስ ፣ሎት 2ኛ. /ምድብ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ፍትህ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት እስከ 30/10/2018 ዓ/ም አጠቃላይ የቢሮና የግቢ ፅዳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ተከሳሽ ክንዱ መለሰ እና በአፈ/ተከሳሽ ናርዶስ በቀለ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአቶ ብርሃኑ ታደሰ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን በምሥራቅ መንገድ ፣በምዕራብ አወቀ ማተቤ...