ጨረታ

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የተለያዩ አገልግሎት የሚዉሉ የአገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ የፈለገ ሲሆን ማለትም ፡- 1ኛ ያገለገለ የመኪና ጎማ፣ 2ኛ ያገለገለ የመኪና ባትሪ፣...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ ነገር ፈጅ ሶፎኒያስ ጎሹ እና በአፈ/ተከሣሾች  1ኛ ዋለ ተክሌ ፣2ኛ ይመር ተሾመ እና 3ኛ ተሾመ ወርቄ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ...

የመሬት ሊዝ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት የከተማ መሬት ል/አስ/ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጲያ ካቶሊካዊት  ቤተ-ክርስቲያን  ማህበራዊ ልማት ኮሚሽን የባህርዳር ደሴ ሰበካ ቅ/ጽ/ቤት በአማራ ክልል ዋግኸምራ ዞኖች በአራት ወረዳዎች ማለትም አበርገሌ ፤ ሳህላ ፤ ሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ የሚገኘው Productivity Enhancement Support to The Integrated Agro-Industrial parks & Youth Employment (PESAPYE) ፕሮጀክት ሎት 1 የተለያዩ አይነት...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሾች 1ኛ.ጌጡ ተሾመ፣ 2ኛ. አስራቴ ካሳሁን፣ ወኪል 1ኛ. አፈፃፀም ከሣሽ እና በአፈ/ተከሣሽ ፀጋአለም አዱኛው መካከል ስላለው የውርስ ንብረት አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በመቄት ወረዳ...

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና መ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ህጋዊና ብቃት ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡ሎት1.ኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ እቃዎች ...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ፍትህ ቢሮ ለ2016 ዓ.ም  ሎት 1. የጽህፈት መሣሪያ እና ሎት 2. የዋይፋይ እቃዎች ግዥ  የሚከተሉትን መስፈርቶች ከሚያሟሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዘመኑ የታደሰ...

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሣሽ አቶ ታደሰ ደስታው ወኪል አለማየሁ ታደሰ እና በአፈ/ተከሣሽ ወ/ሮ ሃይማኖት ታደሰ መካከል ስላለው የቤት ሽያጭ ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሣሽ ወ/ሮ ሃይማኖት ታደሰ...

ማስታወቂያ

በግብርና  ኢንቨስትመንት  የሚለማ  መሬትን  ለሚፈልጉ በውድድር ለማሰተላለፍ የወጣ የውድድር ማስታወቂያ:: በውድድሩ መሳተፍ ለምትፈልጉ አልሚ ባለሀብቶች በሙሉ በአብክመ መሬት ቢሮ 2016/2017 የምርት ዘመን በግብርና ኢንቨስትመንት...