ጨረታ

በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2016

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ2016 በጀት ዓመት የኮርፖሬሽኑ የደንብ ልብስ ለሚያስፈልጋቸው የኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች በዘርፉ አግባብነት ያለዉ የስራ ፍቃድ ያላቸዉ አቅራቢ ድርጅት በግልጽ ጨረታ ዘዴ በበኩር...

የኢንቨስትመንት የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የሰሜን ወሎ ዞን የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል/ጽ/ቤት የሊዝ ጨረታ ኮሜቴ የከተማ ቦታን በሊዝ ሰለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ቁጥር ከሀ እስከ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ወሎ ዞን የወ/አምባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2016 በጀት አመት በመቀናጆ በጀት የውስጥ ለዉስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈለጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት 2. ፈርኒቸር በአንድ ጊዜ የሚቀርብ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ...

ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የፍትህ ባለሙያዎች ማሠልጠኛና የሕግ ምርምር ኢንስቲትዩት በ2016 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2. ቋሚ እና ቋሚ...

ማስታወቂያ

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራሽን ድርጅት በደቡብ ጎንደር ዞን  ሊቦ ከምከም ወረዳ  አገላ ማንቶገራ ቀበሌ ልዩ ቦታ ሙቃራ ጎጥ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የክላስተር አንድ ወረዳ ፍርድ ቤቶች ማለትም ማቻከል፣ ደብረ ኤልያስና ስናን ወረዳ ፍርድ ቤቶች በ2016 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽሕፈት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ እቃዎች፣ ያገለገሉ የማሽነሪ ተሸከርካሪ እና የመደበኛ የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎችን ባሕር ዳር በሚገኙ መጋዝኖች ማለትም ዋናው ቢሮ፣...

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባህል ቱሪዝም ቢሮ ለ2016 በካፒታል በጀት በማ/ጎንደር ዞን ምዕራብ በለሳ ወረዳ የኖራ ማቃጠያ፣ መጋዝን፣ ላቦራቶሪ፣ የጥበቃ ቤት፣ መፀዳጃ ቤት እና...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂ በአፈፃፀም ከሳሽ  ቅድስተ ማሪያም እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሾች 1ኛ ገ/ስላሴ አሻግሬ፣ 2ኛ አበበ በቀለ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በገብረስላሴ...