ጨረታ
ጨረታ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
admin -
የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ እና ከተለያዩ ፕሮግራሞች በተገኘ በጀት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የውሀ ማጣሪያ ቦትል፣ ሎት 2 የውሀ ማከሚያ ኬሚካሎች፣ ሎት 3 የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ ሎት 4 ብስክሌትና የብስክሌት ጎማ በግልፅ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
admin -
ቁጥር ግጨ 03/2016
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም፡- ጀነሬተር፣ ሊፍት፣ ፓወር ሞጁል (Power Module)፣ ስታቲክ ስዊች ሞጁል (Static Switch Module)፣ የጉዞ ፖርሳዎችን፣ የብስክሌት ጎማዎችን፣...
ጨረታ
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
admin -
የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2016 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ የድርጅት...
ጨረታ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
admin -
የቡሬ ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት እቃዎችን በጥቅል አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
No
Type
Functional type
Unit price
ምርመራ
1
Engine model
WPG88F9
911,250 birr
የሚሠራ
Name
DEUTZ
Number of cylinder
4
RPM
1500
Engine KVA
88 KVA
Output volt
3phase/400v
2
Engine model
RJ51175
6775,423 birr
በቀላሉ ተጠግኖ የሚሠራ
Name
Perkins
Number of...
ጨረታ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
admin -
የጨረታ ቁጥር NCB WWC 12/2016
ውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለዓባይ አዲስ ልደት መስኖ ልማት ፕሮጀክት ቀሪ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ በንዑስ ተቋራጭ GC ወይም WC የሥራ ፍቃድ ከደረጃ...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
admin -
የጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ የላብራቶሪ የሥራ ክፍል ጣሪያው ስለፈራረሰ በአዲስ ለማሠራት በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅቱ ውል ይዞ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች...
ጨረታ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
admin -
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ ለ2016 ዓ.ም ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት 2. ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: ተጫራቾች ሚከተሉትን መስፈርቶች...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
admin -
በአብክመ ፖሊስ ኮሚሽን በ2016 በጀት ዓመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ጎማ በነጠላ ዋጋ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል:: ተወዳዳሪዎች...
ጨረታ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
admin -
በማእከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በምግብ ዋስትና በተገኘ የገንዘብ በጀት የድርማ ወንዝን ተከትሎ ከገበባ ሳልጅ...
ጨረታ
የሊዝ የቦታ ጨረታ ማስታወቂያ
admin -
በደቡብ ጎንደር ዞን በታች ጋይንት ወረዳ በአርብ ገበያ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2016 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ የሚገኙትን የመኖሪያ፣ የድርጅትና የመጋዘን ቦታዎች በአዋጅ ቁጥር...

