ጨረታ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባህል ቱሪዝም ቢሮ ለ2016 በካፒታል በጀት በማ/ጎንደር ዞን ምዕራብ በለሳ ወረዳ የኖራ ማቃጠያ፣ መጋዝን፣ ላቦራቶሪ፣ የጥበቃ ቤት፣ መፀዳጃ ቤት እና...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂ በአፈፃፀም ከሳሽ  ቅድስተ ማሪያም እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሾች 1ኛ ገ/ስላሴ አሻግሬ፣ 2ኛ አበበ በቀለ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በገብረስላሴ...

ማስታወቂያ

አቶ ብዙአየሁ ደሳለኝ በሰሜን ሸዋ ዞን መርሃቤቴ ወረዳ  አግራት ቁም አምባ ቀበሌ  መግያጃ  ልዩ ቦታ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና በጌምድር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለጉና በጌምድር ወረዳ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ሎት1. የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችና ስሜንቶ፣ ሎት2. የመኪና መለዋወጫ...

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጐንደር ዞን የክ/ድንጋይ ከተማ መሪ ማ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት የመሰረተ ልማት ሥራዎችን ለመሥራት ስሚንቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት  ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ...

በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2016

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የዋናዉ ቢሮ መሰብሰቢያ አዳራሽ ኮረኔስ እና ቴሌቬዥን ህንጻ ዉስጥ የሚገኙት ኮርኔስ ለማሰራት የህንጻ እና የጠቅላላ ተቌራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ...

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ – ቁጥር 02

የአብክመ የከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ የቢሮው፣የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዮት እና የምዕራብ ቀጠና አራት ቅ/ጽ/ቤት የ2016 ዓ/ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ አመታዊ የቢሮዎች፣የሽንት ቤትና የግቢ የጽዳት...

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመደበኛ፣ በተራድኦ እና በውስጥ ገቢ በጀቶች ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ ዲኮር፣ የብስክሌት ጎማ፣ የህክምና...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ HDPE PIPE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች...

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን በበጀት ዓመቱ ከሚያሠራቸው ፕሮጀክቶች መካከል 1ኛ. የአስፓልት ጥገና ሥራ ከዋተር ፍሮንት ሆቴል ፊትለፊት እና ከአጅፕ እስከ እልልታ ሆቴል...