ጨረታ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ሎት 3 የጽዳት ዕቃ፣...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አቶ ክንዴ ይግዛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ፋሲል ምትኩ መካከል  ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ፤ በተከሳሽ ፋሲል ምትኩ ባለቤት ወይም ሚስት በሆነችው በወ/ሮ ሳራ ካሳሁን...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የባህርዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለመደበኛ ሰልጣኞች ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ሎት1. የህንጻ ግንባታ እና የውሃ ዕቃዎች ሎት2. የልብስ ስፌት እና የጋርመንት...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ግዥ የተለያዩ የተሽከርካሪ መኪኖች የጂፒኤስ እና የእስፔር መለዋወጫ ግዥ በመደበኛ በጀት ለቢሮው መኪና አገልግሎት የሚውሉ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕ/ጉጃም ዞን ለደምበጫ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚሰጡ እቃዎችን ሎት1. የጽዳት እቃዋች፣ ሎት2. የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት3. የተለያዩ የህክመና ህትመቶች እና ሎት4....

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት፣ በስፖርት ም/ቤት በጀት እና በሰቆጣ ቃልኪዳን ድጋፍ ገንዘብ የአቅርቦት ግዥዎች...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የተስፋዬ ጌታቸው መታሰቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ የስራ ሂደት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በውስጥ በጀት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ሎት1. እስቴሽነሪ፣ ሎት2.የፅዳት እቃዎችን በግልጽ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አትርሳው አለሙ  እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ማረው ተሾመ (5) ሰዎች 1ኛ. ማረው ተሾመ፣ 2ኛ.አቶ አስማረ ከበደ፣ 3ኛ.አቶ ደሳለኝ ከበደ፣ 4ኛ.ወ/ሮ ገነት ከበደ፣ 5ኛ. አቶ...

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አፍሪካ እቁብ ማህበር እነ ስማቸው አበበ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ገዳሙ አሳየ 4 እራሳቸው መካከል ባለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ ተከሳሾች የተወሰነባቸውን ገንዘብ...

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ እንዲሁም ሎት 3 ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ...